Skip to main content

የምዝገባ ክፍያ ማስታወቂያ

የምዝገባ ክፍያ ማስታወቂያ

የምዝገባ ክፍያ ማስታወቂያ ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች በሙሉ March 20፣ 2023ዓ ም አዲሱ የኅብረት መረዳጃ ማህበር አስተዳደር ቦርድ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ቦርድ ከተሰየመበት ከፌብሯሪ አስራ አራት(February 14) ቀን 2023 ዓም ጀምሮ ከዚህ በታች ያሉትን ተግባራት አከናውኗል። 1) ማህበሩ ሰራውን ለመጀመር እንዲችል ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስፈላጊው ዝግጅት አድርጎ የተለያዩ ሰልጠናዎችንና የስራ ልምዶችን ቀስሟል 2) የቦርዱ አመራር አራት 4 […]

FAQ

FAQ

ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች / Frequently Asked Questions አባል ለመሆን ብቃት ያላቸው እነማን ናቸው? ማንኛውም ነዋሪነቱ/ቷ በዋሽንግተን ዲ.ሲ. ሜትሮፖሊታን አካባቢ (ማለትም በዲኤምቪ አካባቢ) የሆነ፣ እድሜው/ዋ ከአሥራ ስምንት (18) አመት በላይ የሆነ/የሆነች፣ በአክባቢው/ዋ ያለውን ሁኔታ፣ጊዜና በዙሪያው/ዋ ያሉትን ሰዎች የመረዳትና አመዛዝኖ የማሰብና የመወሰን ችሎታ ያለው/ያላት ትውልደ ኢትዮጲያዊ ሁሉ አባል መሆን ይችላሉ። Who is Eligible? Any person who is […]