የምዝገባ ክፍያ ማስታወቂያ

የምዝገባ ክፍያ ማስታወቂያ ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች በሙሉ March 20፣ 2023ዓ ም አዲሱ የኅብረት መረዳጃ ማህበር አስተዳደር ቦርድ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ቦርድ ከተሰየመበት ከፌብሯሪ አስራ አራት(February 14) ቀን 2023 ዓም ጀምሮ ከዚህ በታች ያሉትን ተግባራት አከናውኗል። 1) ማህበሩ ሰራውን ለመጀመር እንዲችል ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስፈላጊው ዝግጅት አድርጎ የተለያዩ ሰልጠናዎችንና የስራ ልምዶችን ቀስሟል 2) የቦርዱ አመራር አራት 4 […]