የሕብረት መረዳጃ ማህበር የቦርድና የመማክርት ካውንስል አባላት መረጃ ማሰባሰቢያ ፎርም Please enable JavaScript in your browser to complete this form.ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ጥያቄዎች የተሟላ መልስ እንዲሰጡን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ በተቻለዎት መጠን ሁሉንም ጥያቄዎች ይመልሱልን / We kindly request that you answer all questions listed below.1. ሙሉ ስም - Full Name *2. አድራሻ - Street Address *Layoutከተማ / City *ክፍለሃገር / State *DCMarylandVirginiaዚፕኮድ / Zip Code *Layoutየስልክ ቁጥር - Telephone *ኢሜል / Email *ካለዎት ልምድ ተነሰተው ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ክፍት የሃላፊነት ቦታዎች በየትኛው ቢመደቡ የበለጠ ውጤት እሰጣለሁ ብለው ያስባሉ? From your experience, in which of the following open positions do you believe you can serve better?(ምርጫዎን/ምርጫዎቾን ከታች የተመለከቱት ሳጥኖች ላይ ምልክት በማድረግ ያሳዩ) (Indicate your preferences by marking the boxes below) *የቦርዱ ፕሬዚዳንት / Presidentየቦርዱ ምክትል ፕሬዚዳንት / Vice Presidentየቦርዱ ጸሃፊ / Secretaryየውስጥ ኦዲተር / Auditor ገንዘብ ያዥ / Treasurerየህዝብ ግንኙነት ሃላፊ / Public Relations የቦርድ አባል / Board Memberየመማክርት ካውንሰል አባል / Governing Council Member 3. የትምህርት አይነትና ደረጃ / Level of education *(ለምሳሌ: Management, Engineering, Accounting etc..,)3.1 የትምህርት ደረጃ /Level of education *ሁለተኛ ደረጃ / Secondary ኮሌጅ - የመጀመሪያ ዲግሪ / College - First Degree ሁለተኛ ዲግሪ / Second Degree ሶስተኛ ዲግሪ / Third Degree 3.2 ልዩ ሙያ (ከኮሌጅ ትምህርት ሌላ የተማሩት ሙያ ፣ምሳሌ ተግባረዕድ፣ ባልትና፣ የመኪና ጥገና ወዘተርፈ) Special skills (other than college education, example, catering, car repairs)4. አሁን የሚያከናውኑት ስራና የስራዎ ሃላፊነት (ለምሳሌ Accounting - accounts receivable manager) Current responsibility on your job *5. ከዚህ ቀደምም ሆነ አሁን በበጎ አድራጎትና ሰብዓዊ ድርጅቶች (ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪዎች፣ ሃይማኖታዊ ተቋሞችና መረዳጃ ማህበሮች ወዘተ.) ውስጥ ሰርተው ያውቃሉን? ከሰሩ የድርጅቱን ስም፣ ጊዜውንና የስራ ሃላፊነትዎን ይግለጹ / Have you ever served in charitable and humanitarian organizations (social service providers, religious institutions, and relief organizations, etc.)? If you did, provide the organization's name, time, and work responsibilities *6. የማህበሩ ቦርድ ከአባላትና ከመንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የሚያደርጋቸው ግንኙነቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ኮምቲዩተር) ስለሆነ እርሶ ያለዎትን ልምድ ቢገልጹ (ምሳሌ ወርድ፤ ኤክሴል፤ ኢሜል፤ ድህረ ገጽ፣ ወዘተ.) / The Society is communicating with members and governmental and non-governmental organizations using computer technology, describe your experience (example: Word, Excel; Email, Webpage, etc.) *7. ማህበሩን ወክለው የሚወጡ መግለጫዎችን በእንግሊዝኛና በአማርኛ፣ መጻፍ፣ ማረም ወይንም ማሻሻል፣ እንዲሁም የተለያዩ መልዕክቶችን በድረ ገጽ፣ የሶሻል ሚዲያና የተለያዩ ዘመናዊ የመገናኛ መንገዶች ለማውጣትና ለመከታተል የሚያስችል ልምድ አሎትን?/ Have you had the experience in writing, correcting, or improving statements and track different messages sent out on behalf of the Society in English and Amharic on social media, and a variety of modern forms of communication? *8. ለሒሳብ አያያዝ የሚረዱ ሶፍት ዌሮች መጠቀም ይችላሉን?(Quick books, people soft etc) በዝርዝር ይግለጹ / Do you have experience in using accounting softwares, such as Quick books, People soft ETC? Give us details *ተጨማሪ መረጃ ዶኩመንት መላክ ከፈለጉ እዚህ ይጫኑ /File Upload for additional documents Click or drag a file to this area to upload. Hebret Mutual Aid Society, Inc7961 Eastern Ave NW Ste# 301, Silver Spring, MD 20910–Email: Hebret2021@gmail.comSubmit