የአዲስ አባልነት መመዝገቢያ ቅጽ - Members Registration Form 2026 September

የምዝገባ ማብራርያ እና ቅድሚያ ስምምነት

የማህበሩ አባል ለመሆን ፍላጎት ያላችሁ፣ የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ በሚገባ ተረድታችሁና በመተዳደሪያ ደንቡ ውስጥ የሰፈሩትን የአባልነት መመዘኛ መስፈርቶችን በሙሉ የምታሟሉ መሆን አለቦት ። 1 የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ ከመሙላትዎ በፊት የማሀበሩን መተዳደሪያ ደንብ ያንብቡ

ይህንን አጭር የምዝገባ ማብራሪያ እዚህ በመጫን አንብበው ይረዱ 2ተኛ፦ የማህበሩ አስተዳደር ቦርድ የአባልነት ጥያቄዎችን መርምሮ የመቀበል ወይም ያለመቀበል ሙሉ ስልጣን አለው

Check this option to mark the field required. A form will not submit unless all required fields are provided. የቀይ ኮከብ ምልክት ያለባቸውን ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ ካልመለሱ ይህን ፎርም ማጠናቀቅ አይችሉም።
የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)
(ኢሜል ከሌሎት የተወካይ ወይም የዘመድ ኢሜል ይጻፉ)

ተወካዮች/ Designees

አመልካቾች ሁለት ተወካዮችን ማስመዝገብ አለባቸው። ይህን ፎርም ለማጠናቀቅ የተወካዮችዎ የመታወቅያ ቁጥር፣ አድራሻቸው እና ስልክ ቁጥራቸውን መሙላት ያስፈልጋል።
የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)

==============================================================================

የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)
የሁለተኛ ተወካዮ የእጅ ስልክ
የሁለተኛ ተወካዮ ኢሜል

----------------------------------For Office Use Only------------------------------------------------------------

ከዚህ በታች ያለው የሚሞላው በህብረት ቢሮ ሰራተኞች ነው። ከታች "Submit" የሚለውን በመጫን ፎርሙን መሙላት ያጠናቁ። ፎርሙን በትክክል ከሞሉ ማረጋገጫ (Confirmation) ያገኛሉ።