ለህብረት መረዳጃ ማህበር የቦርድና የመማክርት ምክርቤት እጩ አባላት ቀን January 11, 2023 የሕብረት መረዳጃ ማህበር ጊዜያዊ አስተዳደር የከበረ ሰላምታውን ያቀርባል። በዲሴምበር 24, 2022 በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ለቦርድና ለመማክርት ምክርቤት የሚያገለግሉ አባላትን መልምሎ እንዲመድብ ሰልጣን መስጠቱ ይታወሳል። እርሶም ለማኅበሩ የቦርድ እና የመማክርት ምክር ቤት አባል ሆነው ለማገልገል ፈቃደኛ ስለሆኑ […]