የመተዳደርያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ማስታወቂያ

የመተዳደርያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ማስታወቂያ ለኅብረት መረዳጃ ማህበር እጩ አባላት በሙሉ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በፀደቀዉ የህብረት መረዳጃ ማህበር መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 4 ተ.ቁ 4.1.6 እንደተደነገገው፡ Full Membership. One Hundred and Eighty (180) days after an application has been reviewed and approved and all dues/fees are paid in full, the applicant shall be considered a member […]