Contact
Mail your Payments To: HMAS, PO Box 8487, Silver Spring, MD 20907
Our office Address is:
7961 Eastern Ave, #301, Silver Spring, MD 20910
Hebret2021@gmail.com
Office Tel: (24o) 641-4917 – For Customer Service: 7o3 455-o236
ለአዲስ አባልነት መመዝገቢያ ቅጽ - Membership Form - Closed
Fill the form to sign up for Autopayment ክፍያዎን በቼክ ለመፈጸም ይህን ፎርም ሙሉ።
ይህ አባላት የራሳቸውን አካውንት እና ለአባላት ብቻ የተዘጋጁ ፎርሞችን እንዲሁም ለአባላት ብቻ የተለጠፉ መረጃን የሚመለከቱበት ነው።
ከአገር ውጪ ጉዞ ከማድረጎ በፊት ያስታውቁን / Before You Travel out of the country fill the form to notify HMAS.
ከ 10/19/23 እስከ 10/29/23 በኦንላይን እንዲሁም በአካል ቀርባችሁ ፎርም ሞልታችሁ በ11/11/23 በጊዜ እጥረት ፣ የምዝገባውን ቀን በመዘንጋት ወይም በሌላ ምክንያት ማመልከቻችሁን ያላጠናቀቃችሁ ከዚህ በታች በተገለፀው ቦታ ፣ ቀን እና ሰአት መሰረት በአካል በመቅረብ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
በቨርጂኒያ ለምትኖሩ ቦታ............. Ellen Coolidge Burke Branch Library
4701 Seminary Rd, Alexandria, VA 22304
ቀን እና ሰአት....... Saturday December 02 ,2023, 10:00 AM – 2:00 PM
በዋሽንግተን ዲሲ እና ሜሪላንድ ለምትኖሩ ቦታ .....7961 Eastern Ave ,#301 Silver Spring ,MD 20910
ቀን እና ሰአት......... Saturday December 02, 2023 10;00 AM – 2:00 PM
ማሳሰቢያ የመኖሪያ አድራሻዎን ከመታወቂያዎት ጋር አንድ አይነት ለመሆኑ ለማረጋገጥ የክፍያ ቢል ወይም ሌሎች በአድራሻዎ የተላኩ ሰነዶች እና የክፍያ ቼክ ወይም መኒ ኦርደር ይዘው መምጣትዎ እንዳይርሱ።
ምዝገባውን ለማጠናቀቅ የሚከተሉትን ክፍያዎች በቼክ ወይም በመኒ ኦርደር በእለቱ ማጠናቀቅ ያስፈልጋል
በድምሩ $335.00
ማሳሰቢያ
1 የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ ከመሙላትዎ በፊት የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብና ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን አጭር የምዝገባ ማብራሪያ አንብበው ይረዱ
2 የማህበሩ አስተዳደር ቦርድ የአባልነት ጥያቄዎችን መርምሮ የመቀበል ወይም ያለመቀበል ሙሉ ስልጣን አለው
የኅብረት መረዳጃ አባል ለመሆንዎ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ልከንሎታል (Click here)
----------------------------------------------------------------------
Our office Address is:
7961 Eastern Ave, #301, Silver Spring, MD 20910
Hebret2021@gmail.com
Office Tel: (24o) 641-4917 – For Customer Service: 7o3 455-o236