Skip to main content

Temporary Certificate

Temporary Certificate

A temporary certificate has been emailed to your registered email with Hebret Society.   ሙሉ ስም________________________________ የአባል ቁጥር _____________________________ የአዲሱ ህብረት መረዳጃ ማህበር አባል ለመሆን የአባልነት መስፈርቶችን አሟልተው ሙሉ አባል የሚአደርግዎትን ክፍያ ፈጽመዋል። ጠቅላላ ጉባኤው ማይ ፰ ቀን ፳፪፫ ዓም (May 8, 2023) ባጸደቀዉ ልዩ ውሳኔ መሰረት ከዚሁ ቀን ጀምሮ ሙሉ አባል መሆንዎን ለማረጋገጥ ዋናው […]

FAQ

FAQ

ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች / Frequently Asked Questions አባል ለመሆን ብቃት ያላቸው እነማን ናቸው? ማንኛውም ነዋሪነቱ/ቷ በዋሽንግተን ዲ.ሲ. ሜትሮፖሊታን አካባቢ (ማለትም በዲኤምቪ አካባቢ) የሆነ፣ እድሜው/ዋ ከአሥራ ስምንት (18) አመት በላይ የሆነ/የሆነች፣ በአክባቢው/ዋ ያለውን ሁኔታ፣ጊዜና በዙሪያው/ዋ ያሉትን ሰዎች የመረዳትና አመዛዝኖ የማሰብና የመወሰን ችሎታ ያለው/ያላት ትውልደ ኢትዮጲያዊ ሁሉ አባል መሆን ይችላሉ። Who is Eligible? Any person who is […]