የምዝገባ ማብራርያ እና ቅድሚያ ስምምነት

የማህበሩ አባል ለመሆን ፍላጎት ያላችሁ፣ የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ በሚገባ ተረድታችሁና በመተዳደሪያ ደንቡ ውስጥ የሰፈሩትን የአባልነት መመዘኛ መስፈርቶችን በሙሉ የምታሟሉ መሆን አለቦት ። 1 የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ ከመሙላትዎ በፊት የማሀበሩን መተዳደሪያ ደንብና ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን አጭር የምዝገባ ማብራሪያ እዚህ በመጫን አንብበው ይረዱ 2ተኛ፦ የማህበሩ አስተዳደር ቦርድ የአባልነት ጥያቄዎችን መርምሮ የመቀበል ወይም ያለመቀበል ሙሉ ስልጣን አለው

የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)
(ኢሜል ከሌሎት የተወካይ ወይም የዘመድ ኢሜል ይጻፉ)

ተወካዮች/ Designees

አመልካቾች ሁለት ተወካዮችን ማስመዝገብ አለባቸው። ይህን ፎርም ለማጠናቀቅ የተወካዮችዎ የመታወቅያ ቁጥር፣ አድራሻቸው እና ስልክ ቁጥራቸውን መሙላት ያስፈልጋል።
የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)

==============================================================================

የሚያስፈልገው አንድ ብቻ ስለሆነ አንዱን ይምረጡ(Select one of the three ID types)
የሁለተኛ ተወካዮ የእጅ ስልክ
የሁለተኛ ተወካዮ ኢሜል

———————————-For Office Use Only————————————————————

ከዚህ በታች ያለው የሚሞላው በህብረት ቢሮ ሰራተኞች ነው። ከታች “Submit” የሚለውን በመጫን ፎርሙን መሙላት ያጠናቁ። ፎርሙን በትክክል ከሞሉ ማረጋገጫ (Confirmation) ያገኛሉ።