***

በሕብረት መረዳጃ ማህበር ሕግ ላይ እንደተገለጸው ሁሉም የማኅበሩ አባላት አገሪቱን ለቅቀው ከመውጣታቸው በፊት የመልቀቂያ ቅጽ እንዲያቀርቡ ይጠበቅባቸዋል። As stated in the Society’s bylaw, all Hebret Mutual Aid Society members are required to submit the departure notification form prior leaving the country.
//
//

ማስታወሻ / Note

ከአንድ መቶ ሰማንያ (180) ተከታታይ ቀናት በላይ በውጭ አገር ከቆዩ እባክዎ አሳማኝ ምክንያት ያቅርቡ እና የአባልነት ማራዘሚያ መጠየቂያ ቅጹን በሕብረት መረዳጃ ማህበር ድረ-ገጽ በኩል ያስገቡ። If members stayed abroad more than one hundred eighty (180) consecutive days, please provide compelling reason, and submit the membership extension request form via HMAS website.

Hebret Mutual Aid Society, Inc

7961 Eastern Ave NW Ste# 301, Silver Spring, MD 20910–Email: HMAS2021@Hebret.org