autopayment This form should be used by HMAS members who want to set up recurring payments for their dues. HMAS will automatically charge your card and give you a receipt. Please enable JavaScript in your browser to complete this form.Personal InformationMembers Full Name *Phone Number *Email *Bank Name *Routing number *Example 051000017: 004128123456:_____________________ 051000017 is routing numberAccount number *Example 051000017: 004128123456: _____________________004128123456 is account numberName as shown on the Account *Terms and ConditionsCheckboxes *I give HMAS permission to automatically charge my bank account on file for all contribution bills.Checkboxes email *I agree to receive email and text messages for the receipt.ይህንን ፎርም ከሞሉ በኋላ ክፍያዎን መላክ የለቦትም። ክፍያውን በቀጥታ ከፈቀዱልን አካውንት ወስደን ደረሰኝ እንልክሎታለን።1). ይህንን ፎርም አንድ ጊዜ ብቻ ከሞሉ በቂ ነው። የባንክ አካውንትዎ ከተቀየረ ወይም ስምምነቱን ለመሰረዝ ከፈለጉ ብቻ በስልክ ደውለው ያሳውቁን። 2). ይህንን ፎርም ከሞሉበት ጊዜ ጀምሮ ለሚወጡ የህብረት የክፍያ ጥያቄዎች ሁሉ እና ላልተከፈሉ ውዝፍ እዳዎች ሁሉ ከአካውንትዎ በቀጥታ እንወስዳለን። 3). በአካውንትዎ ውስጥ በቂ ገንዘብ መኖሩን ማረጋገጥ የእርስዎ ሃላፊነት ነው። 4). የክፍያ ጥያቄ በወጣ በአስር ቀናት ውስጥ ከፈቀዱልን አካውንትዎ እንወስዳለን። 5). ከባንክዎ ክፍያውን ለመውሰድ ካልቻልን ወይም በባንክዎ ውስጥ በቂ ገንዘብ ባለመኖሩ ክፍያ መውሰድ ካልቻልን ይህንን የአውቶፔይመንት ስምምነት ሰርዘን በኢሜል የክፍያ ጥያቄውን እንልክሎታለን። 6). የዚህ ስምምነት ኮፒ እንዲደርስዎት ከፈለጉ ኢሜልዎን በፎርሙ ላይ ይሙሉ። 7). በራሳችን ምክንያት ክፍያውን በሰአቱ ለመውሰድ ባለመቻላችን የተነሳ ምንም አይነት መቀጫ አይኖረውም። የአውቶፔይመንት ክፍያ ጥያቄ ካለዎት ከሰኞ እስከ አርብ በ7o3 587-5o13 ይደውሉልን። Applicant's Signature * Clear Signature Date *Submit