Oct 09, 2022 Robocall

ሕብረት የመረዳጃ ማኅበር ስራውን ሙሉ ለሙሉ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ተግባራት አንዱ የማኅበሩን
አመራር (ቦርድ) ማስመረጥ ነው። ይህንን ተግባር ለማከናወን ጊዜያዊ አመራሩ ከእናንተ ከማህበሩ
አመለካቾች በደረሰው ጥቆማ ፣ እንዲሁም ከአሸጋጋሪው ኮሚቴ በተሰጠው ሃላፊነት መሠረት ፣
የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ለመሆን የሚያስችሉትን መስፈርቶችን ያሟሉ 5 አመልካቾች የኅብረት
መረዳጃ ማሕበርን ቦርድ እንዲያስመርጡ ሃላፊነት ተሰጥቷቸው ስራ ጀምረዋል።
በተጨማሪም ይህ አዲስ የተዋቀረው አስመራጭ ኮሚቴ ተሰብስቦ ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው የስራ
ክፍፍል አድርጓል።
1) ወ/ሮ ኤልሳቤት ወሰን ሊቀመንበር
2) ወ/ሮ ሄርሜላ ከበደ ጸሃፊ
3) ዶ/ር ፍሰሓ እሸቱ አባል
4) አቶ አንተነህ ጥሩሰው አባል
5) አቶ ነጋቱ ጥላሁን አባል
የምርጫ ኮሚቴ ሃላፊነቶች
 ከጊዜያዊ አስተዳደሩ የቀረበለትን የምርጫ ኮሚቴውን የሰራ መመሪያዎች መተግበር
 የምርጫውን የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት
 ምርጫውን እስከ ህዳር (November) 30 ቀን 2022 ዓ.ም ማጠናቀቅ
 ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ወደ አዲስ የተመረጠው ቦርድ የሚደረገውን የስልጣን ሽግግር መምራትና በስራ
ላይ ማዋል ናቸው።
ማሳሰቢያ
በቅርቡ አዲስ የተዘጋጀው የማሕበራችን መተዳደሪያ ደንብም ከአመልካቾች የተሰበሰቡትን አስተያየቶች
አካቶ ለመጨረሻ ጊዜ በማህበሩ ጠበቃ እየተገመገመ ይገኛል። የጠበቃው ግምገማ እንደተጠናቀቀ
ምዝገባ ያጠናቀቁ ተመዝጋቢዎች እንዲያጸድቁት ይቀርባል። አዲሱ የቦርድ አባላት ከተመረጡ በኋላ
የማሕበሩ ስራ የሚከናወነው የመተዳደሪያ ድንቡ ላይ በሰፈሩት አንቀጾች ነው።
ስራችንን አጠናቀን ማሕበሩ ስራውን በታቀደው ጊዜ እንዲጀምር አባላት ሁሉ ከአስመራጭ ኮሚቴው
የሚሰጡትን መመሪያዎች እንዲከታተሉና የተጠየቁትን እንዲፈጽሙና የማሕበሩንም የውስጥ
መተዳደሪያ በሚሰጠው የጊዜ ገደብ እንዲያጸድቁ እናሳስባለን።
አዲሱ አስተዳደር ስራ እስከሚጀምር ድረስ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ምንም አይነት የሞት ክፍያ
ጥያቄ ለመቀበልና ለማስተናገድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳውቃለን።

June 23 2022 Robocall

, Robocall Message

Jun 23, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር ተመዝጋቢዎች

ይህ መልዕክት በተደጋጋሚ በርከት ያሉ ማሳሳቢያ ተልኮላቸው የአባልነት መመዝገቢያውን ሞልተው ነገር ግን የውክልና ቅጹን በተሰጠው የጊዜ ገደብም ሆነ በተራዘሙት ቀናት ውስጥ ያላቀረቡ አመልካቾችን ብቻ ይመለከታል።

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ፎርሙን ሞልተው ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች ተጨማሪ ቀን ተሰጥቷቸው ቅጹን ሞልተው ለመላክ እንዲችሉ ጥያቄ አቅርበዋል።

ጊዚያዊ አስተዳደሩ በቂ ጊዜ ከመመደቡ ባሻገር፣ ቀኑን በማራዘም እንደዚሁም በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያና ማስታወሻዎች በኢሜል፣ በቴክስትና በድምጽ ስልክ አስተላልፎ እንደነበረ ይታወሳል። ቅጹን በጊዜ ያለመሙላት፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን አድርጓል። ቢሆንም ግን የሕብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አስተዳደር በቀረበለት ጥያቄ ላይ ከተወያየ በኋላ አመልካቾች አንድ የመጨራሻ እድል እንዲያገኙ በማሰብ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል።

1. እስከ አሁን ቅጹን ሞልተው ያላቀረቡ አመልካቾች፣ ከ ሰኔ 22፣ 2022 (June 29, 2022) በፊት በኖተሪ የተረጋገጠ (ኖተራይዝድ) የሆነ የተሟላ ቅጽ ማቅረብ ይችላሉ። ኖተራይዝድ ያልሆነና ያልተሟላ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ቅጽ ተቀባይነት አይኖረውም።

2. ቅጹን hmas2021@hebret.org ኢሜል ብቻ መላክ ይችላሉ።

3. ከአሁን እስከ ሰኔ 22፣ 2022 (June 29, 2022) ቅጹን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው ስለላኩ፣ $50.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

4. የተወሰነው $50.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። የቅጣቱ ክፍያ የሚሰበሰበው ድርጅቱ ስራ ሲጀምር ነው።

5. በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

አባላት ፎርሙን ሲሞሉ እክል ካጋጠማቸው፣ በ (240) 641-4917 ወይም በ (703) 455-0236 ደውለው መልዕክት መተው ይችላሉ።
Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday

June 7 2022 Robocall

June 7, 2022 Robocall Message

June 7, 2022 – ተመዝጋቢዎች የውክልና ቅጽን በፖርታል፤በኢሜል እንዲሁም በፖስታ እንዲልኩ ብንጠይቅም የውክልና ቅጽ ማስገቢያ ጊዜውንም ብናራዝምም የብዙ ተመዝጋቢዎች የውከልና ቅጽ በምንጠብቀው መጠን እየደረሰን አይደለም። ይህ መልዕክት ከደረሰዎት እስከ ዛሬ ድረስ የውከልና ቅጽ ስላልደረሰን እንዲሁም የደረሰን የውክልና ቅጽ ያልተሟሉ ነገሮች ስላሉት ነው። ሰለሆነም፡
1) ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ (June) 11 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM ) እስከ 10 ሰዓት
(4 PM) ይከፈታል
2) የውክልና ቅጹን በመሙላት ረገድ እንረዳለን
3) የኖታሪ አገልገሎት $5.00 ለአገልገሎት ሰጪው በመክፈል ይገለገላሉ
አመልካቾች ይህንን አገልገሎት ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉትን መረጃዎች ይዘው መምጣት አለባቸው።
1) የሁለት ተወካዮቻችሁን የመታወቂያ ቁጥር የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር
2) የመኖሪያ አድራሻቸውን
3) የኢይሜል አደራሻን
4) የቤት ወይ የእጅ ሰልክ ቁጥር
5) የተወካዮች የሶሻል ሴኩሪቲ የመጨረሻ አራት ቁጥር ብቻ
ወደ ቢሮአችን መምጣት ለማትችሉ የውክልናውን ቅጽ ኮፒውን በፖስታ በአስቸኩዋይ (Express mail) በኅብረት አድራሻ 7961 Easter Avenue Suite # 301 Silver Spring MD 20910 መላክ፤ ወይንም ፖርታል ውስጥ በመግባት መጫን፤ ወይንም በኢሜል hmas2021@hebret.org መላክ ይችላሉ፤
አመልካቾች የውክልና ፎርሙን ለማቅረብ የተሰጣችሁ የጊዜ ገደብ እስከ ሰኔ (June) 15 ቀን ነው። የውክልና ቅጽን እስከዚህ ቀን ካልደረሰን፣ የሌላውን አባላት በተወሰነው ቀን ያስገቡትን መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደሚገደዱ በአጽንኦት ለማሳወቅ ይወዳል።
ወደ ኅብረት ፖርታል እንዴት መግባት እንደሚችሉና የውክልና ቅጽን ሰለማግኘት የሚያሳየውን የቪዲዮ መመሪያ የምትቀበሉበትን የኢሜይል እና የጽሑፍ መልእክት እንዲመለከቱ እናሳሰባለን።
ማሳሰቢያ
የውክልና ቅጽን ኖተራይዝ ከተደረገ በኋላ በመሰረዝ ወይንም ደልዞ በማስተካከል ቅጽን በፖርታሉ ሰለተጫነ ወይንም ስለተላከ ህጋዊነት ሰለሌለው ቢሮ መጥተው ማስተካከል ወይንም ሌላ ንጹህ ቅጽ እንዲልኩ እናሳስባለን
አመለካቾች የውክልና ፎርሙን በትክክል ሞልተው አስገብተው ክፍያ እኪጀምሩ ድረስ ኅብረት ሥራ እንደማይጀምርና ምንም አይነት የሞት ክፍያ እንደማይፈጽም በተጨማሪም ስለ ሞት ጥያቄ መቀበልና ማስተናገድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳውቃለን።

May 28 2022- Audio ወደ ፖርታል እንዲገቡ
:- ማህበራችን መዝገባ እስከምናጠናቅቅበት ሜይ (May) 30 ድረስ የተመዘገቡ ተመዝጋቢዎች የውክልና ቅጽን በፖርታል፤በኢሜል እንዲሁም በፖስታ እንዲልኩ ብንጠይቅም ብዙ ተመዝጋቢዎች ወደ ፖርታሉ መግባት እንዳልቻሉ ተገንዝበናል፡፡
ተመዝጋቢዎች ካጋጠሟቸው ችገሮች መሃል
1) ወደ ፖርታሉ የሚያስገባውን ሊንክ አልደረስንም ስላሉ
2) ወደ ፖርታሉ የሚያስገባው ሊንክ ደርሷቸው ፓስወርድ ለመፍጠር ሊንኩን መክፈት ስላልቻሉ
3) በአንድ ኢሜል ሁለት ሰው በመጠቀሙ ማለትም እያንዳንዱ አባል የግሉ መለያ የሆነ ኢሚል/ አስፈላጊ ስለሆነ
4) በምዝገባው ጊዜ ፎርሙን አስተካክለው ስላልሞሉ
5) የደረሰን ውክልና ቅጽ ብዙ ያልተሟሉ ነገሮች ስላሉት
6) የቀድሞ ለሁሉም ለአንድ የአባል ቁጥር ስለተጠቀሙ
7) የውክልና ቅጽን ኖተራይዝ ከተደረገ በኋላ በመሰረዝ ወይንም ደልዞ በማስተካከል ቅጽን በፖርታሉ ሰለተጫነ (ህጋዊነት ሰለሊለው)
ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ለማስወገድ ኅብረት ከዚህ በታች የሚከተሉትን ለመፈጸም ተዘጋጅቷል
1) በኅብረት ድረ ገጽ ስለ ፖርታሉ አጠቃቀም ሙሉ ስልጠና የሚሰጥ ቪዲዮ ተጭኗል፤ ሊንኩን ለማግኝት በድረ ገጽ (ሚድያ ሜኑ ላይ)፤ ወይንም ተደጋጋሚ ጥያቄና መልሶች (FAQ) https://youtu.be/m0B2lrUd7TE
2) የኅብረት ሁለት ስልክ ቁጥሮች 240-641-4917 እንዲሁም 703 455 0236 በድረ ገጽ ላይ፤ ተደጋጋሚ ጥያቄና መልሶች (FAQ), እንዲሁም ያግኙን (Contact Us) ላይ ያገኙታል
3) የውክልናውን ቅጽ ኮፒውን በፖስታ በኅብረት አድራሻ 7961 Easter Avenue Suite # 301 Silver Spring MD 20910 መላክ፤ ወይንም ፖርታል ውስጥ በመግባት መጫን፤ ወይንም በኢሜል hmas2021@hebret.org መላክ ይችላሉ፤
ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያቶች የውክልና ወረቅት ማስገቢያውን ጊዜ ብቻ እስከ June 15 ማስረዘማችንን በትህትና እንገልጻለን.
ማሳሰቢያ
1. ኅብረት ቢሮው ቅዳሜ ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ከፍት ነው
የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር አባላት
September 10

ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች
እንኳን ለኢትዮጵያ 2015 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ይህ ማሳሰቢያ ማህበሩ ክፍያን በተመለከተ ሴፕተምበር (September) 4, 2022 ስለተለቀቀው ማስታወቂያን በተመለከተ ለአመልካቾች ግልጽ ለማድረግ ነው። መልዕክቱ ወቅቱን ጠብቆ የወጣ መግለጫ አለመሆኑን ጊዜያዊ አስተዳደሩ በጽሞና ከተወያየ በኋላ ክፍያን በተመለከተ ህጋዊነት ባለው መንገድ ማህበሩ ስራውን እንዲቀጥል ከዚህ በታች ያሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ማስፈጸም እንዳለበት ስለተገነዘበ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኖአል።
• የሚመጣውን ቋሚ አስተዳደር (Board of Directors) ለማስመረጥ የመተዳደሪያ ደንቡን በተመለከተ ከአመልካቾች የመጡትን አስተያየቶች እንዲልኩ በጠየቅነው መሰረት የመጡትን አስተያየቶችን ተቀብሎ ከነበረው ጊዜያዊ መተዳደሪያ ደንብ (DRAFT BYLAW) ጋር አካቶ ወደ ጠበቃ መሄድና ማሰገምገም፣
• ጠበቃው ከገመገመው በኋላ ሰነዶቹን ወደ ጠቅላላ ጉባኤው ማቅረብና ማስጸደቅ
• አስመራጭ ኮሚቴው የቋሚ አስተዳደሩን ምርጫ (Election) በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ንዲችል ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደ አስፈላጊነቱ ከጎኑ ሆኖ ይረዳል
• አመልካቾች አስመራጭ ኮሚቴው የሚያወጣውን መልዕክቶች መከታተልና ማድመጥ ይጠበቅባቸዋል
• የቋሚ አስተዳደሩ (Board of Directors) ምርጫ ተጠናቆ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራውን እስኪያስረከብ ድረስ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ምንም ዓይነት ክፍያ ከአመልካቾች ላለመቀበል ወስኗል
• በፖስታ ክፍያ የላካችሁ አመልካቾች ካላችሁ ቼካችሁን በሬጂስተርድ (registered mail) መልሰን እንልካለን
• አዲሱ አስተዳደር ስራ መጀመሩን መግለጫ እስካልሰጠ ድረስ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ምንም አይነት የሞት ክፍያ ጥያቄ ለመቀበልና ለማስተናገድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳውቃለን።
ኅብረት መረዳጃ ጊዜያዊ አስተዳደር

September 4

ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች September 4, 2022

የኅብረት መረዳጃ ማህበር ስራውን ለመጀመር የሚያስችሉትን ቅድመ ዝግጅቶች ሁሉ አጠናቆ በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ሰለሆነም

በአሁኑ ወቅት ማህበሩ ሥራውን ለመጀመር የአባልነት ምዝገባውን laጠናቀቁ 1208 አመልካቾች የአባልነት መመዝገቢያና አመታዊ ስራ
ማስኬጃ የአንድ ጊዜ መዋጮ መሰብሰብ ይጠበቅበታል።ማህበሩ ባከናወነው ዝርዝር ጥናት መሠረት እያንዳንዱ አባል ለአንድ ጊዜ ብቻ
$00 የአሜሪካን ብር ማዋጣት እንዳለበት አረጋግጧል። ይህ የአንድ ጊዜ መዋጮ ለማህበሩ ስራ ማስጀመርያና ዓመታዊ ስራ ማካሄጃ
የሚውል ይሆናል።

ክፍያውን እስከ ሴምቴበር (September) 26,2022 ዓ.ም ድረስ ለማህበሩ መድረስ ያለበት ሲሆን በቼክና ፣ በክሬዲት ካርድ ሊከናወን
ይችላል: አመልካቾች ወደ ኅብረት ድረገጽ (Hebret.ORG) በመሄድ ፖርታላቸው ውስጥ ገብተው ክፍያውን እንዲፈጽሙ ማህበሩ ያበረታታል
። ስለሆነም ማህበሩ ስራውን ለመጀመር ይችል ዘንድ የአንድ ጊዜ መዋጮውን በተሠጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንድትከፍሉ በጥብቅ
እናሳስባለን፡: በተሰጠው የጊዜ ገደብ ክፍያውን የማያጠናቅቁ አመልካቾች የማህበሩ አባል የማይሆኑ መሆኑንም እናስታውቃለን።

ለምዝገባ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ የውክልና ቅጽን አሟልታችሁ ባለማቅረባችሁ እና ዘግይታችሁ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች የተወሰነባችሁን
የቅጣት ገንዘብ እንድትከፍሉ የሚጠይቅ ተጨማሪ የክፈሉ መልዕከት ይደርሳችኋል። ክፍያውን ለሚያጠናቅቁ አመልካቾች ብቻ የአባልነት መታወቂያ ካርድ የሚሰጥ መሆኑንም እናስታውቃለን።
ማሳሰቢያ፡

ማህበሩ ሥራውን ለመጀመር ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች በሙሉ ክፍያውን በተወሰነለት ጊዜ መሰብሰብ ካልትቻለ ማህበሩ
ስራ ለመጀመር አዲስ አባላትን መዝግቦ ቁጥሩን ማሟላት ወይንም ሌላ አማርጮችን ማጥናት ስለሚኖርበት የሥራ መጀመርያው ጊዜውም
በዚሁ መጠን የሚራዘም መሆኑን እናስገነዝባለን።
ማህበሩ ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች ተሟልተውለት ስራውን እስከሚጀምር ድረስ ምንም አይነት የሞት ክፍያ የማያስተናግድ መሆኑን
እናስታውቃለን።

የህብረት መረዳጃ ማህበር ጊዜያዊ አስተዳደር

አስመራጭ ኮሚቴ ለማቋቋም ከኅብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አመራር የቀረበ ጥሪ

Aug 2 , 2022
ሕብረት የመረዳጃ ማኅበር ስራውን ሙሉ ለሙሉ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ተግባራት አንዱ የማኅበሩን አመራር
(ቦርድ) ማስመረጥ ነው። ይህንን ተግባር ለማከናወን ጊዜያዊ አመራሩ በአስቸኳይ የአስመራጭ ኮሚቴ ማቋቋም
ይፈልጋል።
ይህንን ኮሚቴ አቋቁሞ ስራውን እንዲጀምር ለማድረግ፣ አባላት የሚቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ ውስጥ በፈቃደኝነት
እንዲሳተፉ ወይንም በአስመራጭ ኮሚቴው ውስጥ ለማገልገል ብቁ ናቸው የሚሏቸውን አባላት እንዲጠቁሙ በማክበር
እንጠይቃለን።
አስመራጭ ኮሚቴው ውስጥ የሚያገለግሉ አባላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. የኅብረትን የአባለነት ምዝገባ ያጠናቀቁ
2. በቡድን (ቲም) ውስጥ ተግባብተው መስራት የሚችሉና በኮሚቴም ሆነ በተመሳሳይ የስራ አደራጃጀት ውስጥ
የመሰራት ፍላጎት ያላቸው
3. አብዛኛው የኮሚቴው ስራ የሚከናወነው በኢሜል፣ በድህረ ገጽና በተለያዩ ቴክኖሎጂ ባፈራቸው የመገናኛ
ዘዴዎች በመሆኑ፣ ከዚህ ቴክኖሎጂ ጋር መለስተኛ ትውውቅ ያላቸው
4. ስራው ከአድሏዊነትና የተዛባ አሰራር የጸዳና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚከናወን መሆን ስላለበት፣ መልካም ስነ
ምግባር ያላቸውና ለሌሎችም አርአያ የሚሆኑ
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉና በፈቃደኝነት ማገልገል የምትሹ፣ ወይንም በአስመራጭ ኮሚቴ ውስጥ
ገብተው ሊያገለግሉ ይችላሉ የምትሏቸውን አባላት እስከ August 12 (ኦገስት አስራ ሁለት) ቀን ድረስ በስልክ (240)
641-4917 በመደወል ወይንም በኢሜል Elect_electioncommittee@hebret.org
በመላክ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። መልዕክት ስትተዉልን የምትጠቁሙትን ሰው ስምና የሰልክ ቁጥር እንድትጨምሩ
እናሳስባለን።
ኅብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አመራር

https://hebret.org/wp-content/uploads/2022/07/Final-July22-by-the-board.mp3
የውክልና ቅፅ ላላሟሉ አመልካቾች የተሰጠ መግለጫ –

July 22, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር የአባልነት ምዝገባ በ07/11/2022 መጠናቀቁንና ከዚህ ቀን በኋላ መመዝገብ ማቆማችንን ማሳወቃችን ይታወሳል።
በርካታ ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት የምዝገባ ቀን ማራዘሚያ ጥያቄ መሰረት የማኅበሩ ጊዜያዊ አመራር ተነጋግሮ የመጀምሪያውን የአባልነትጥያቄ
ማመልከቻ አቅርበው ተወካይ ማሳወቂያ ፎርም አሟልተው ላላቀረቡ ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባ ቀኑን እስከ 07/30/2022 አራዝሟል።
ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች የውክልና ማሳወቂያ ቅጹን በተሟላ ሁኔታ ሞልታችሁ እና notarized አስደርጋችሁ
ከተጠቀሰው ቀን በፊት በኢሜል HMAS2021@HEBRET.ORG በመላክ ወይም በአካል 7961 Eastern Avenue, Suite 301
Silver Spring, MD 20910 በሚገኘው ጽ/ቤታችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።
ጽ/ቤታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 10 AM እስከ 4 PM ክፍት ሆኖ ይጠብቃል። በተጨማሪም የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰብ($5 በማስከፈል)
በጽ/ቤታችን ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማዘጋጀታችንን እንገልፃለን።
ይህ የመጨረሻ የምዝገባ ማራዘሚያ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ግለሰቦች ዕድሉን ተጠቅማችሁ ምዝገባችሁን
አንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
የኅብረት መረዳጃ ማህበር ጊዚአዊ አስተዳደር

Click here to download ===>Individual Designations letter

July 16 2022

የመጀመርያ ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን የውክልና ቅጽ ላልላኩ አመልካቾች በሙሉ የመጨረሻ ማሳስቢያ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ ያላሟሉትን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ
አመልካቾች ሁሉ በተላከላከላቹ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል
አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።
የውክልና ቅጽን በትክከል ተሞልቶ እስከ July 23 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን
ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ
አሳልፈው ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል።
ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።

በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

July 12 2022
==========================================================================================
የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ። July 12, 2022
የቀድሞው ሁሉም ለአንድ ማህበር አባላት የነበሩትን ሁሉ የኅብረት መረዳጃ ማኅበር አባል አንዲሆኑ የሚያስችለውን ምዝገባ እ ኤ አ
ከ April 11, 2022 እስከ July 11,2022 ስናከናውን ቆይተናል።
የተመዝጋቢዎችን የተለያዩ ችግሮች ለማስተናገድም የምዝገባ ማጠናቀቂያ ጊዜውን በማራዘም ተመዝጋቢዎች በቂ ጊዜ እንዲኖራቸው ተደርጓል።

በዚህም መሠረት ከJuly 12, 2022 ጀምሮ የአባላት ምዝገባ የማናደርግ መሆናችንን እናስታውቃለን። ዕድሉን ተጥቅማችሁ
በተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ያልተመዘገባችሁ ወደፊት ማኅበራችን አዲስ አባላትን ለመቀበል ማስታወቂያ ሲያወጣ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የኅብረት መረዳጃ ማኅበር።

የመጨረሻ ማሳስቢያ (RED)

July 16, 2022 – II
ስለ ውክልና ቅጽ አለማሟላት –
ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር
የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፤
1ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመጭረሻ 4 ሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር አለመጻፍ
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የኅብረት መረዳጃ ማኅበር መታውቂያ መሆን ሲገባው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማኅበር መታወቂያ ቁጥርን መሙላት
(የሁሉም ለአንድ ማኅበር የፈረሰና በመንግስት የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል)
3ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመታወቂያ ቁጥር ማለትም የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር፤ የመኖሪያ አድራሻቸውን፤ የኢይሜል
አደራሻና የቤት ወይም የእጅ ሰልክ ቁጥር ባዶ መተው ወይንም አለመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጽ ላይ የጎደለውን መረጃ በመጻፍ ወይ ሰርዞ ደልዞ ቅጽ ላይ በመጻፍ ለኅብረት መልሶ በመላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ
ማሳካት አልቻልንም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ
ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች
ሁሉ በአዲስ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን
HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 23 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM)
የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ
ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 23, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን
ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።
የኅብረት ጊዜያዊ አመራር

ከቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር ወደ ኅብረት መረዳጃ ማህበር መመዝገቢያ ጊዜ ላሳለፉ አመልካቾች እንዲሁም ሳይመዘገቡ የውከልና ቅጹን

ሞልተው ለላኩ አመልካቾች July 2 2022

July 2, 2022

To download form Click here/ፎርሙን እዚህ በመጫን ማውረድ ይችላሉ።

የኅብረት መረዳጃ ማኅበርን ስራ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ዋና ዋና ክንውኖች መሃል አንዱ የአባላት ምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ ነው።

 ሁላችሁም እንደምታውቁት የአባልነት ማመልከቻ የምዝገባ ሂደቱ ከኤፕሪል(April 11, 2022) ፟እስከ ሜይ (May)

11 2022 ባለው ጊዜ ተካሂዶ ተጠናቋል።
ጊዚያዊ አስተዳደሩ በቂ ጊዜ ከመመደቡ ባሻገር፣ ቀኑን በማራዘም እንደዚሁም በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያና ማስታወሻዎች በኢሜል፣

 በቴክስትና በድምጽ ስልክ ሲልክ እንደነበረ ይታወሳል። ምዝገባው በተወስነለት ጊዜ ያለመሟላት፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር

ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን አድርጓል።

ቢሆንም ግን የሕብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አስተዳደር ከናንተ በቀረበለት ተደጋጋሚ የኢሜል ጥያቄ ላይ ከተወያየ በኋላ አመልካቾች

አንድ የመጨራሻ እድል እንዲያገኙ በማሰብ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል።

 1. አመልካቾች የማመልከቻ ፎርሙን (በዚህ ኢሜል ተያይዞአል) እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ሞልተው እንዲልኩ።
 2. ፎርሙን በ hmas2021@hebret.org ኢሜል ብቻ መላክ ይችላሉ።
 3. ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው
  ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።
 4. የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።
 5. በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት
  አይመለከታቸውም።
 6. በቅጣቱ ተስማምታችሁ ፎርሙን ከላካችሁ ኅብረት መዝገቦ ካጠናቀቅን በኋላ የኅብረትን መታወቂያ ቁጥር፤ የፖርታል መግቢያ
  ሊንክ፤ እንዲሁም የውክልና ቅጽ በኢሜል ይደርሳችኋል።

ይህ እስከሚሆን የአባልነት ቁጥር ያልተሞላበት የውከለና ቅጽ አንቀበልም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

የተላለፈውን የድምጽ ቅጂ ለማዳመጥ ከታች ተጭነው ያዳምጡ

https://hebret.org/wp-content/uploads/2022/07/Unregistered-July2.mp3

July 1 2022

HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 7, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን
እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን
ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ስለ ውክልና የአባል ቁጥር አለማሟላት July 1, 2022

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት ውስጥ ነው። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፡፡
1ኛ የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ሳይሞላ የቀረ ወይንም (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ ይግቡ)
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥር መሞላት
3ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ ላይ የኅብረትን መታወቂያ በመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥሩን በመሰረዝ እና በመደለዝ የኅብረትን ቁጥር በዛው ቅጽ ላይ በመጻፍ መላክ

ማሳካት አልተቻለም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን በትክክል አለመሙላትና በጊዜ ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ ስራውን
እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹን ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች
ሁሉ አዲስ ፎርም ሞልታችሁ ኖተራይዝድ የሆነ የውክልና ቅጽ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ
July 7, 2022 በአስቸኳይ እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM ) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደመትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጹን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን
ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን። (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ
ይግቡ)

የኅብረት ጊዜያዊ አመራር

Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday from 10:00 AM to 4:00 PM

audio mp3=”https://hebret.org/wp-content/uploads/2022/07/Final-July22-by-the-board.mp3″][/audio]

የውክልና ቅፅ ላላሟሉ አመልካቾች የተሰጠ መግለጫ – July 22, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር የአባልነት ምዝገባ በ07/11/2022 መጠናቀቁንና ከዚህ ቀን በኋላ መመዝገብ ማቆማችንን ማሳወቃችን ይታወሳል።
በርካታ ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት የምዝገባ ቀን ማራዘሚያ ጥያቄ መሰረት የማኅበሩ ጊዜያዊ አመራር ተነጋግሮ የመጀምሪያውን የአባልነትጥያቄ ማመልከቻ አቅርበው ተወካይ ማሳወቂያ ፎርም አሟልተው ላላቀረቡ ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባ ቀኑን እስከ 07/30/2022 አራዝሟል።
ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች የውክልና ማሳወቂያ ቅጹን በተሟላ ሁኔታ ሞልታችሁ እና notarized አስደርጋችሁ ከተጠቀሰው ቀን በፊት በኢሜል HMAS2021@HEBRET.ORG በመላክ ወይም በአካል 7961 Eastern Avenue, Suite 301 Silver Spring, MD 20910 በሚገኘው ጽ/ቤታችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።
ጽ/ቤታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 10 AM እስከ 4 PM ክፍት ሆኖ ይጠብቃል። በተጨማሪም የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰብ($5 በማስከፈል) በጽ/ቤታችን ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማዘጋጀታችንን እንገልፃለን።
ይህ የመጨረሻ የምዝገባ ማራዘሚያ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ግለሰቦች ዕድሉን ተጠቅማችሁ ምዝገባችሁን አንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
የኅብረት መረዳጃ ማህበር ጊዚአዊ አስተዳደር
======================================================================================================
Click here to download ===>Individual Designations letter July 16 2022

የመጀመርያ ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን የውክልና ቅጽ ላልላኩ አመልካቾች በሙሉ የመጨረሻ ማሳስቢያ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ ያላሟሉትን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ሁሉ በተላከላከላቹ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን። የውክልና ቅጽን በትክከል ተሞልቶ እስከ July 23 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።

በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

September 10

ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች
እንኳን ለኢትዮጵያ 2015 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ይህ ማሳሰቢያ ማህበሩ ክፍያን በተመለከተ ሴፕተምበር (September) 4, 2022 ስለተለቀቀው ማስታወቂያን በተመለከተ ለአመልካቾች ግልጽ ለማድረግ ነው። መልዕክቱ ወቅቱን ጠብቆ የወጣ መግለጫ አለመሆኑን ጊዜያዊ አስተዳደሩ በጽሞና ከተወያየ በኋላ ክፍያን በተመለከተ ህጋዊነት ባለው መንገድ ማህበሩ ስራውን እንዲቀጥል ከዚህ በታች ያሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ማስፈጸም እንዳለበት ስለተገነዘበ የሚከተለውን ውሳኔ ወስኖአል።
• የሚመጣውን ቋሚ አስተዳደር (Board of Directors) ለማስመረጥ የመተዳደሪያ ደንቡን በተመለከተ ከአመልካቾች የመጡትን አስተያየቶች እንዲልኩ በጠየቅነው መሰረት የመጡትን አስተያየቶችን ተቀብሎ ከነበረው ጊዜያዊ መተዳደሪያ ደንብ (DRAFT BYLAW) ጋር አካቶ ወደ ጠበቃ መሄድና ማሰገምገም፣
• ጠበቃው ከገመገመው በኋላ ሰነዶቹን ወደ ጠቅላላ ጉባኤው ማቅረብና ማስጸደቅ
• አስመራጭ ኮሚቴው የቋሚ አስተዳደሩን ምርጫ (Election) በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ንዲችል ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደ አስፈላጊነቱ ከጎኑ ሆኖ ይረዳል
• አመልካቾች አስመራጭ ኮሚቴው የሚያወጣውን መልዕክቶች መከታተልና ማድመጥ ይጠበቅባቸዋል
• የቋሚ አስተዳደሩ (Board of Directors) ምርጫ ተጠናቆ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራውን እስኪያስረከብ ድረስ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ምንም ዓይነት ክፍያ ከአመልካቾች ላለመቀበል ወስኗል
• በፖስታ ክፍያ የላካችሁ አመልካቾች ካላችሁ ቼካችሁን በሬጂስተርድ (registered mail) መልሰን እንልካለን
• አዲሱ አስተዳደር ስራ መጀመሩን መግለጫ እስካልሰጠ ድረስ የኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር ምንም አይነት የሞት ክፍያ ጥያቄ ለመቀበልና ለማስተናገድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳውቃለን።
ኅብረት መረዳጃ ጊዜያዊ አስተዳደር

September 4

ለኅብረት መረዳጃ ማህበር አመልካቾች September 4, 2022

የኅብረት መረዳጃ ማህበር ስራውን ለመጀመር የሚያስችሉትን ቅድመ ዝግጅቶች ሁሉ አጠናቆ በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ሰለሆነም

በአሁኑ ወቅት ማህበሩ ሥራውን ለመጀመር የአባልነት ምዝገባውን laጠናቀቁ 1208 አመልካቾች የአባልነት መመዝገቢያና አመታዊ ስራ
ማስኬጃ የአንድ ጊዜ መዋጮ መሰብሰብ ይጠበቅበታል።ማህበሩ ባከናወነው ዝርዝር ጥናት መሠረት እያንዳንዱ አባል ለአንድ ጊዜ ብቻ
$00 የአሜሪካን ብር ማዋጣት እንዳለበት አረጋግጧል። ይህ የአንድ ጊዜ መዋጮ ለማህበሩ ስራ ማስጀመርያና ዓመታዊ ስራ ማካሄጃ
የሚውል ይሆናል።

ክፍያውን እስከ ሴምቴበር (September) 26,2022 ዓ.ም ድረስ ለማህበሩ መድረስ ያለበት ሲሆን በቼክና ፣ በክሬዲት ካርድ ሊከናወን
ይችላል: አመልካቾች ወደ ኅብረት ድረገጽ (Hebret.ORG) በመሄድ ፖርታላቸው ውስጥ ገብተው ክፍያውን እንዲፈጽሙ ማህበሩ ያበረታታል
። ስለሆነም ማህበሩ ስራውን ለመጀመር ይችል ዘንድ የአንድ ጊዜ መዋጮውን በተሠጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንድትከፍሉ በጥብቅ
እናሳስባለን፡: በተሰጠው የጊዜ ገደብ ክፍያውን የማያጠናቅቁ አመልካቾች የማህበሩ አባል የማይሆኑ መሆኑንም እናስታውቃለን።

ለምዝገባ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ የውክልና ቅጽን አሟልታችሁ ባለማቅረባችሁ እና ዘግይታችሁ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች የተወሰነባችሁን
የቅጣት ገንዘብ እንድትከፍሉ የሚጠይቅ ተጨማሪ የክፈሉ መልዕከት ይደርሳችኋል። ክፍያውን ለሚያጠናቅቁ አመልካቾች ብቻ የአባልነት መታወቂያ ካርድ የሚሰጥ መሆኑንም እናስታውቃለን።
ማሳሰቢያ፡

ማህበሩ ሥራውን ለመጀመር ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች በሙሉ ክፍያውን በተወሰነለት ጊዜ መሰብሰብ ካልትቻለ ማህበሩ
ስራ ለመጀመር አዲስ አባላትን መዝግቦ ቁጥሩን ማሟላት ወይንም ሌላ አማርጮችን ማጥናት ስለሚኖርበት የሥራ መጀመርያው ጊዜውም
በዚሁ መጠን የሚራዘም መሆኑን እናስገነዝባለን።
ማህበሩ ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች ተሟልተውለት ስራውን እስከሚጀምር ድረስ ምንም አይነት የሞት ክፍያ የማያስተናግድ መሆኑን
እናስታውቃለን።

የህብረት መረዳጃ ማህበር ጊዜያዊ አስተዳደር

አስመራጭ ኮሚቴ ለማቋቋም ከኅብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አመራር የቀረበ ጥሪ Aug 2 , 2022
ሕብረት የመረዳጃ ማኅበር ስራውን ሙሉ ለሙሉ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ተግባራት አንዱ የማኅበሩን አመራር
(ቦርድ) ማስመረጥ ነው። ይህንን ተግባር ለማከናወን ጊዜያዊ አመራሩ በአስቸኳይ የአስመራጭ ኮሚቴ ማቋቋም
ይፈልጋል።
ይህንን ኮሚቴ አቋቁሞ ስራውን እንዲጀምር ለማድረግ፣ አባላት የሚቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ ውስጥ በፈቃደኝነት
እንዲሳተፉ ወይንም በአስመራጭ ኮሚቴው ውስጥ ለማገልገል ብቁ ናቸው የሚሏቸውን አባላት እንዲጠቁሙ በማክበር
እንጠይቃለን።
አስመራጭ ኮሚቴው ውስጥ የሚያገለግሉ አባላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. የኅብረትን የአባለነት ምዝገባ ያጠናቀቁ
2. በቡድን (ቲም) ውስጥ ተግባብተው መስራት የሚችሉና በኮሚቴም ሆነ በተመሳሳይ የስራ አደራጃጀት ውስጥ
የመሰራት ፍላጎት ያላቸው
3. አብዛኛው የኮሚቴው ስራ የሚከናወነው በኢሜል፣ በድህረ ገጽና በተለያዩ ቴክኖሎጂ ባፈራቸው የመገናኛ
ዘዴዎች በመሆኑ፣ ከዚህ ቴክኖሎጂ ጋር መለስተኛ ትውውቅ ያላቸው
4. ስራው ከአድሏዊነትና የተዛባ አሰራር የጸዳና ግልጽ በሆነ መንገድ የሚከናወን መሆን ስላለበት፣ መልካም ስነ
ምግባር ያላቸውና ለሌሎችም አርአያ የሚሆኑ
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉና በፈቃደኝነት ማገልገል የምትሹ፣ ወይንም በአስመራጭ ኮሚቴ ውስጥ
ገብተው ሊያገለግሉ ይችላሉ የምትሏቸውን አባላት እስከ August 12 (ኦገስት አስራ ሁለት) ቀን ድረስ በስልክ (240)
641-4917 በመደወል ወይንም በኢሜል Elect_electioncommittee@hebret.org
በመላክ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። መልዕክት ስትተዉልን የምትጠቁሙትን ሰው ስምና የሰልክ ቁጥር እንድትጨምሩ
እናሳስባለን።
ኅብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አመራር

https://hebret.org/wp-content/uploads/2022/07/Final-July22-by-the-board.mp3
የውክልና ቅፅ ላላሟሉ አመልካቾች የተሰጠ መግለጫ – July 22, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር የአባልነት ምዝገባ በ07/11/2022 መጠናቀቁንና ከዚህ ቀን በኋላ መመዝገብ ማቆማችንን ማሳወቃችን ይታወሳል።
በርካታ ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት የምዝገባ ቀን ማራዘሚያ ጥያቄ መሰረት የማኅበሩ ጊዜያዊ አመራር ተነጋግሮ የመጀምሪያውን የአባልነትጥያቄ
ማመልከቻ አቅርበው ተወካይ ማሳወቂያ ፎርም አሟልተው ላላቀረቡ ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባ ቀኑን እስከ 07/30/2022 አራዝሟል።
ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች የውክልና ማሳወቂያ ቅጹን በተሟላ ሁኔታ ሞልታችሁ እና notarized አስደርጋችሁ
ከተጠቀሰው ቀን በፊት በኢሜል HMAS2021@HEBRET.ORG በመላክ ወይም በአካል 7961 Eastern Avenue, Suite 301
Silver Spring, MD 20910 በሚገኘው ጽ/ቤታችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።
ጽ/ቤታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 10 AM እስከ 4 PM ክፍት ሆኖ ይጠብቃል። በተጨማሪም የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰብ($5 በማስከፈል)
በጽ/ቤታችን ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማዘጋጀታችንን እንገልፃለን።
ይህ የመጨረሻ የምዝገባ ማራዘሚያ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ግለሰቦች ዕድሉን ተጠቅማችሁ ምዝገባችሁን
አንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
የኅብረት መረዳጃ ማህበር ጊዚአዊ አስተዳደር

Click here to download ===>Individual Designations letter July 16 2022

የመጀመርያ ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን የውክልና ቅጽ ላልላኩ አመልካቾች በሙሉ የመጨረሻ ማሳስቢያ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ ያላሟሉትን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ
አመልካቾች ሁሉ በተላከላከላቹ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል
አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።
የውክልና ቅጽን በትክከል ተሞልቶ እስከ July 23 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን
ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ
አሳልፈው ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል።
ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።

በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

July 12 2022
==========================================================================================
የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ። July 12, 2022
የቀድሞው ሁሉም ለአንድ ማህበር አባላት የነበሩትን ሁሉ የኅብረት መረዳጃ ማኅበር አባል አንዲሆኑ የሚያስችለውን ምዝገባ እ ኤ አ
ከ April 11, 2022 እስከ July 11,2022 ስናከናውን ቆይተናል።
የተመዝጋቢዎችን የተለያዩ ችግሮች ለማስተናገድም የምዝገባ ማጠናቀቂያ ጊዜውን በማራዘም ተመዝጋቢዎች በቂ ጊዜ እንዲኖራቸው ተደርጓል።

በዚህም መሠረት ከJuly 12, 2022 ጀምሮ የአባላት ምዝገባ የማናደርግ መሆናችንን እናስታውቃለን። ዕድሉን ተጥቅማችሁ
በተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ያልተመዘገባችሁ ወደፊት ማኅበራችን አዲስ አባላትን ለመቀበል ማስታወቂያ ሲያወጣ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የኅብረት መረዳጃ ማኅበር።

====================================================================================================
የመጨረሻ ማሳስቢያ (RED) July 16, 2022 – II
ስለ ውክልና ቅጽ አለማሟላት –
ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር
የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፤
1ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመጭረሻ 4 ሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር አለመጻፍ
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የኅብረት መረዳጃ ማኅበር መታውቂያ መሆን ሲገባው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማኅበር መታወቂያ ቁጥርን መሙላት
(የሁሉም ለአንድ ማኅበር የፈረሰና በመንግስት የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል)
3ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመታወቂያ ቁጥር ማለትም የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር፤ የመኖሪያ አድራሻቸውን፤ የኢይሜል
አደራሻና የቤት ወይም የእጅ ሰልክ ቁጥር ባዶ መተው ወይንም አለመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጽ ላይ የጎደለውን መረጃ በመጻፍ ወይ ሰርዞ ደልዞ ቅጽ ላይ በመጻፍ ለኅብረት መልሶ በመላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ
ማሳካት አልቻልንም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ
ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች
ሁሉ በአዲስ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን
HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 23 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM)
የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ
ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 23, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን
ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።
የኅብረት ጊዜያዊ አመራር
==================================================================================================
==================================================================================================

ከቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር ወደ ኅብረት መረዳጃ ማህበር መመዝገቢያ ጊዜ ላሳለፉ አመልካቾች እንዲሁም ሳይመዘገቡ የውከልና ቅጹን
ሞልተው ለላኩ አመልካቾች July 2 2022
July 2, 2022
To download form Click here/ፎርሙን እዚህ በመጫን ማውረድ ይችላሉ።
የኅብረት መረዳጃ ማኅበርን ስራ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ዋና ዋና ክንውኖች መሃል አንዱ የአባላት ምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ ነው።
ሁላችሁም እንደምታውቁት የአባልነት ማመልከቻ የምዝገባ ሂደቱ ከኤፕሪል(April 11, 2022) ፟እስከ ሜይ (May)
11 2022 ባለው ጊዜ ተካሂዶ ተጠናቋል።
ጊዚያዊ አስተዳደሩ በቂ ጊዜ ከመመደቡ ባሻገር፣ ቀኑን በማራዘም እንደዚሁም በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያና ማስታወሻዎች በኢሜል፣

በቴክስትና በድምጽ ስልክ ሲልክ እንደነበረ ይታወሳል። ምዝገባው በተወስነለት ጊዜ ያለመሟላት፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር
ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን አድርጓል።
ቢሆንም ግን የሕብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አስተዳደር ከናንተ በቀረበለት ተደጋጋሚ የኢሜል ጥያቄ ላይ ከተወያየ በኋላ አመልካቾች
አንድ የመጨራሻ እድል እንዲያገኙ በማሰብ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል።
1. አመልካቾች የማመልከቻ ፎርሙን (በዚህ ኢሜል ተያይዞአል) እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ሞልተው እንዲልኩ።
2. ፎርሙን በ hmas2021@hebret.org ኢሜል ብቻ መላክ ይችላሉ።
3. ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው
ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።
4. የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።
5. በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት
አይመለከታቸውም።
6. በቅጣቱ ተስማምታችሁ ፎርሙን ከላካችሁ ኅብረት መዝገቦ ካጠናቀቅን በኋላ የኅብረትን መታወቂያ ቁጥር፤ የፖርታል መግቢያ
ሊንክ፤ እንዲሁም የውክልና ቅጽ በኢሜል ይደርሳችኋል።
ይህ እስከሚሆን የአባልነት ቁጥር ያልተሞላበት የውከለና ቅጽ አንቀበልም።
ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር
የተላለፈውን የድምጽ ቅጂ ለማዳመጥ ከታች ተጭነው ያዳምጡ
https://hebret.org/wp-content/uploads/2022/07/Unregistered-July2.mp3

____________________________________________________________________________________________________
July 1, 2022
July 1 2022
ማሳሰቢያ
ስለ ውክልና ቅጽ አለማሟላት –
ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር
የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፤
1ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመጭረሻ 4 ሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር አለመጻፍ
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የኅብረት መረዳጃ ማኅበር መታውቂያ መሆን ሲገባው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማኅበር መታወቂያ ቁጥርን መሙላት
(የሁሉም ለአንድ ማኅበር የፈረሰና በመንግስት የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል)
3ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመታወቂያ ቁጥር ማለትም የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር፤ የመኖሪያ አድራሻቸውን፤ የኢይሜል
አደራሻና የቤት ወይም የእጅ ሰልክ ቁጥር ባዶ መተው ወይንም አለመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጽ ላይ የጎደለውን መረጃ በመጻፍ ወይ ሰርዞ ደልዞ ቅጽ ላይ በመጻፍ ለኅብረት መልሶ በመላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ
ማሳካት አልቻልንም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ
ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች
ሁሉ በአዲስ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን
HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 7, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን
እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን
ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ስለ ውክልና የአባል ቁጥር አለማሟላት July 1, 2022

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት ውስጥ ነው። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፡፡
1ኛ የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ሳይሞላ የቀረ ወይንም (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ ይግቡ)
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥር መሞላት
3ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ ላይ የኅብረትን መታወቂያ በመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥሩን በመሰረዝ እና በመደለዝ የኅብረትን ቁጥር በዛው ቅጽ ላይ በመጻፍ መላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ
ማሳካት አልተቻለም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን በትክክል አለመሙላትና በጊዜ ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ ስራውን
እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹን ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች
ሁሉ አዲስ ፎርም ሞልታችሁ ኖተራይዝድ የሆነ የውክልና ቅጽ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ
July 7, 2022 በአስቸኳይ እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM ) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደመትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጹን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን
ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን። (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ
ይግቡ)

የኅብረት ጊዜያዊ አመራር

Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday from 10:00 AM to 4:00 PM

የውክልና ቅፅ ላላሟሉ አመልካቾች የተሰጠ መግለጫ – July 22, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር የአባልነት ምዝገባ በ07/11/2022 መጠናቀቁንና ከዚህ ቀን በኋላ መመዝገብ ማቆማችንን ማሳወቃችን ይታወሳል።
በርካታ ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት የምዝገባ ቀን ማራዘሚያ ጥያቄ መሰረት የማኅበሩ ጊዜያዊ አመራር ተነጋግሮ የመጀምሪያውን የአባልነትጥያቄ ማመልከቻ አቅርበው ተወካይ ማሳወቂያ ፎርም አሟልተው ላላቀረቡ ብቻ ለመጨረሻ ጊዜ የምዝገባ ቀኑን እስከ 07/30/2022 አራዝሟል።
ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች የውክልና ማሳወቂያ ቅጹን በተሟላ ሁኔታ ሞልታችሁ እና notarized አስደርጋችሁ ከተጠቀሰው ቀን በፊት በኢሜል HMAS2021@HEBRET.ORG በመላክ ወይም በአካል 7961 Eastern Avenue, Suite 301 Silver Spring, MD 20910 በሚገኘው ጽ/ቤታችን በመምጣት እንድታስረክቡ እናሳስባለን።
ጽ/ቤታችን ቅዳሜ ከጠዋቱ 10 AM እስከ 4 PM ክፍት ሆኖ ይጠብቃል። በተጨማሪም የኖተሪ አገልግሎት የሚሰጡ ግለሰብ($5 በማስከፈል) በጽ/ቤታችን ተገኝተው አገልግሎት እንዲሰጡ ማዘጋጀታችንን እንገልፃለን።
ይህ የመጨረሻ የምዝገባ ማራዘሚያ ስለሆነ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ግለሰቦች ዕድሉን ተጠቅማችሁ ምዝገባችሁን አንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
የኅብረት መረዳጃ ማህበር ጊዚአዊ አስተዳደር
======================================================================================================
Click here to download ===>Individual Designations letter July 16 2022

የመጀመርያ ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን የውክልና ቅጽ ላልላኩ አመልካቾች በሙሉ የመጨረሻ ማሳስቢያ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ ያላሟሉትን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። ስለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ሁሉ በተላከላከላቹ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን። የውክልና ቅጽን በትክከል ተሞልቶ እስከ July 23 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።

በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር
==========================================================================================
የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር አባል ለነበሩ ሁሉ። July 12, 2022
የቀድሞው ሁሉም ለአንድ ማህበር አባላት የነበሩትን ሁሉ የኅብረት መረዳጃ ማኅበር አባል አንዲሆኑ የሚያስችለውን ምዝገባ እ ኤ አ ከ April 11, 2022 እስከ July 11,2022 ስናከናውን ቆይተናል።
የተመዝጋቢዎችን የተለያዩ ችግሮች ለማስተናገድም የምዝገባ ማጠናቀቂያ ጊዜውን በማራዘም ተመዝጋቢዎች በቂ ጊዜ እንዲኖራቸው ተደርጓል።
በዚህም መሠረት ከJuly 12, 2022 ጀምሮ የአባላት ምዝገባ የማናደርግ መሆናችንን እናስታውቃለን። ዕድሉን ተጥቅማችሁ በተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ያልተመዘገባችሁ ወደፊት ማኅበራችን አዲስ አባላትን ለመቀበል ማስታወቂያ ሲያወጣ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የኅብረት መረዳጃ ማኅበር።

====================================================================================================
የመጨረሻ ማሳስቢያ (RED) July 16, 2022 – II
ስለ ውክልና ቅጽ አለማሟላት –
ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፤
1ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመጭረሻ 4 ሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር አለመጻፍ
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የኅብረት መረዳጃ ማኅበር መታውቂያ መሆን ሲገባው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማኅበር መታወቂያ ቁጥርን መሙላት (የሁሉም ለአንድ ማኅበር የፈረሰና በመንግስት የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል)
3ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመታወቂያ ቁጥር ማለትም የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር፤ የመኖሪያ አድራሻቸውን፤ የኢይሜል አደራሻና የቤት ወይም የእጅ ሰልክ ቁጥር ባዶ መተው ወይንም አለመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጽ ላይ የጎደለውን መረጃ በመጻፍ ወይ ሰርዞ ደልዞ ቅጽ ላይ በመጻፍ ለኅብረት መልሶ በመላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ ማሳካት አልቻልንም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ሁሉ በአዲስ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 23, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 23 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 23, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።
የኅብረት ጊዜያዊ አመራር
==================================================================================================
==================================================================================================

ከቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር ወደ ኅብረት መረዳጃ ማህበር መመዝገቢያ ጊዜ ላሳለፉ አመልካቾች እንዲሁም ሳይመዘገቡ የውከልና ቅጹን
ሞልተው ለላኩ አመልካቾች
July 2, 2022
To download form Click here/ፎርሙን እዚህ በመጫን ማውረድ ይችላሉ።
የኅብረት መረዳጃ ማኅበርን ስራ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ዋና ዋና ክንውኖች መሃል አንዱ የአባላት ምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ ነው።
ሁላችሁም እንደምታውቁት የአባልነት ማመልከቻ የምዝገባ ሂደቱ ከኤፕሪል (April 11, 2022) ፟እስከ ሜይ (May) 11 2022
ባለው ጊዜ ተካሂዶ ተጠናቋል።
ጊዚያዊ አስተዳደሩ በቂ ጊዜ ከመመደቡ ባሻገር፣ ቀኑን በማራዘም እንደዚሁም በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያና ማስታወሻዎች
በኢሜል፣ በቴክስትና በድምጽ ስልክ ሲልክ እንደነበረ ይታወሳል። ምዝገባው በተወስነለት ጊዜ ያለመሟላት፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን
እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን አድርጓል።
ቢሆንም ግን የሕብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አስተዳደር ከናንተ በቀረበለት ተደጋጋሚ የኢሜል ጥያቄ ላይ ከተወያየ በኋላ አመልካቾች
አንድ የመጨራሻ እድል እንዲያገኙ በማሰብ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል።
1. አመልካቾች የማመልከቻ ፎርሙን (በዚህ ኢሜል ተያይዞአል) እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ሞልተው እንዲልኩ።
2. ፎርሙን በ hmas2021@hebret.org ኢሜል ብቻ መላክ ይችላሉ።
3. ከአሁን እስከ ሓምሌ 11፣ 2022 (July 11, 2022) ፎርሙን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው
ስለላኩ፣ $75.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።
4. የተወሰነው $75.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። ቅጣቱ አሁን አይሰበሰብም።
5. በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት
አይመለከታቸውም።
6. በቅጣቱ ተስማምታችሁ ፎርሙን ከላካችሁ ኅብረት መዝገቦ ካጠናቀቅን በኋላ የኅብረትን መታወቂያ ቁጥር፤ የፖርታል መግቢያ
ሊንክ፤ እንዲሁም የውክልና ቅጽ በኢሜል ይደርሳችኋል።
ይህ እስከሚሆን የአባልነት ቁጥር ያልተሞላበት የውከለና ቅጽ አንቀበልም።
ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር
የተላለፈውን የድምጽ ቅጂ ለማዳመጥ ከታች ተጭነው ያዳምጡ

____________________________________________________________________________________________________
July 1, 2022
ማሳሰቢያ
ስለ ውክልና ቅጽ አለማሟላት –
ፎርሙን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት እያካሄደ ይገኛል። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፤
1ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመጭረሻ 4 ሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር አለመጻፍ
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የኅብረት መረዳጃ ማኅበር መታውቂያ መሆን ሲገባው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማኅበር መታወቂያ ቁጥርን መሙላት (የሁሉም ለአንድ ማኅበር የፈረሰና በመንግስት የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል)
3ኛ የአንድ ወይም የሁለት ተወካዮች የመታወቂያ ቁጥር ማለትም የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር፤ የመኖሪያ አድራሻቸውን፤ የኢይሜል አደራሻና የቤት ወይም የእጅ ሰልክ ቁጥር ባዶ መተው ወይንም አለመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጽ ላይ የጎደለውን መረጃ በመጻፍ ወይ ሰርዞ ደልዞ ቅጽ ላይ በመጻፍ ለኅብረት መልሶ በመላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ ማሳካት አልቻልንም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ሁሉ በአዲስ ፎርም የትኛውንም ቅጽ ባዶውን ሳይተዉ መረጃዎችን አሟልታችሁ ኖተራይዝድ አስደርጋችሁ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 7, 2022 በአስቸኳይ ኢሜል እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደምትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጽን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን።

ስለ ውክልና የአባል ቁጥር አለማሟላት July 1, 2022

ኅብረት መረዳጃ ማህበር የአመልካቾችን የውክልና ቅጽ የማጥራትና ትክክለኛነቱን የማረጋገጥ ሂደት ውስጥ ነው። የኅብረት ጊዜያዊ አመራር የውክልና ቅጹን በጥንቃቄ ከገመገመ በኋላ ከዚህ በታች ያሉትን ጉድለቶች አስፍሯል፡፡
1ኛ የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ሳይሞላ የቀረ ወይንም (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ ይግቡ)
2ኛ በፎርሙ ላይ የተፃፈው የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥር መሞላት
3ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ ላይ የኅብረትን መታወቂያ በመጻፍ
4ኛ ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ቅጹ የቀድሞ የሁሉም ለአንድ መታወቂያ ቁጥሩን በመሰረዝ እና በመደለዝ የኅብረትን ቁጥር በዛው ቅጽ ላይ በመጻፍ መላክ

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በኢሜል አማካኝነት ስህተቶቹን ለማስተካከል እያንዳንዳችሁን ለማነጋገር ሞክሮ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን በአጥጋቢ መልኩ ማሳካት አልተቻለም። በዚህ አጋጣሚ መግለጥ የምንወደው ቅጹን በትክክል አለመሙላትና በጊዜ ያለማስተካከል፣ ማሕበሩ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩንና እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን ማድረጉን ነው፡፡

የውክልና ቅጹን ከተፈረመና ኖተራይዝድ ከሆነ በኋላ ሰርዞ ደልዞ መጻፍ ህጋዊነት የለውም። ሰለሆነም ይህ መልዕክት የደረሳችሁ አመልካቾች ሁሉ አዲስ ፎርም ሞልታችሁ ኖተራይዝድ የሆነ የውክልና ቅጽ በኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG እስከ July 7, 2022 በአስቸኳይ እንድትልኩልን እናሳስባለን።

በተጨማሪም ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሓምሌ (July) 1 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM ) እስከ 10 ሰዓት (4 PM) የምንከፍት መሆኑን እያበስርን የውክልና ቅጹን በመሙላትና ኖታሪ አስደርጋችሁ በቢሮ ተገኝታችሁ ማስገባት እንደመትችሉ ልንገልጽ እንወዳለን፡፡

የውክልና ቅጹን ተስተካክሎ እስከ July 7, 2022, ካልደረሰን፣ በተወሰነው ቀን ያስገቡትን የሌላውን አባላት መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደምንገደድ በአጽንኦት ለማሳወቅ እንወዳለን። (የኅብረት መታወቂያ ቁጥር ለማግኘት ፓርታሉ ውስጥ ይግቡ)

የኅብረት ጊዜያዊ አመራር

Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday from 10:00 AM to 4:00 PM
Members To Be -Only Page / እዚህ ይጫኑ

June 26, 2022, Robocall Message

Jun 26, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር ተመዝጋቢዎች
ማሳሰቢያ ከቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር ወደ ኅብረት መረዳጃ ማህበር:

መመዝገቢያ ጊዜ ላሳለፉ አመልካቾች የኅብረት መረዳጃ ማኅበርን ስራ ለመጀመር ከሚያስፈልጉት ዋና ዋና ክንውኖች መሃል አንዱ የአባላት ምዝገባ ሂደትን ማጠናቀቅ ነው። ሁላችሁም እንደምታውቁት የአባልነት ማመልከቻ የምዝገባ ሂደቱ ከኤፕሪል ( (April 11, 2022) እስከ ሜይ (May) 11 2022 ባለው ጊዜ ተካሂዶ ተጠናቋል።

ነገር ግን በህመም ምክንያት ወይንም ከአገር ውጭ ለሆኑ ለቀድሞው የሁሉም ለአንድ ማኅበር የአባላት ምዝገባ ከተጅመረ ጀምሮ ለ90 ቀናት የተራዘመ መሆኑንና እስከ ጅላይ (July) 11 ቀን 2022 መመዝገብ እንደሚቻል አሳውቀናል። ይህንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባውን ከመዝጋታችን በፊት የሚከተሉትን አሟልቷችሁ እንድትልኩ በትህትና እናሳስባለን፡፡

1ኛ አባላት የህክምና ወይንም የመግቢያ ቪዛ ወይም የጉዞ ትኬት መረጃዎቻቸውን በኅብረት ኢሜል አድራሻችን HMAS2021@HEBRET.ORG በአስቸኳይ መላክ ይጠበቅባኋል፡፡
2ኛ ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር የቀረቡትን መረጃዎች በጥንቃቄ ካየና ካጸደቀ በኋላ የመመዝገቢያ ቅጹን በኢሜል እንዲደርሳችሁ ያደርጋል።

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ብቻ መመዝገብ ያልቻላችሁ የቀድሞ የሁሉም ለአንድ ማህበር አባላት መመዝገብ የምትችሉበት የጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው ጅላይ (July) 11 ቀን 2022 ዓ.ም እንደሆነ በጥብቅ እናሳስባለን።

ይህ የምዝገባ ማረጋገጫ ሂደት ለወደፊት እርምጃችንና ማህበሩ በአፋጣኝ ስራውን እንዲጀምር ወሳኝ ስለሆነ፣ አባላት ትኩትረ ሰጥተውት የምዝገባ ቀን ሳይዘጋ በፍጥነት ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ አጥብቀን ማስገንዘብ እንወዳለን።

ኅብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አመራር
Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday from 10:00 AM to 4:00 PM

June 23, 2022, Robocall Message

Jun 23, 2022
ለኅብረት መረዳጃ ማህበር ተመዝጋቢዎች

ይህ መልዕክት በተደጋጋሚ በርከት ያሉ ማሳሳቢያ ተልኮላቸው የአባልነት መመዝገቢያውን ሞልተው ነገር ግን የውክልና ቅጹን በተሰጠው የጊዜ ገደብም ሆነ በተራዘሙት ቀናት ውስጥ ያላቀረቡ አመልካቾችን ብቻ ይመለከታል።

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ፎርሙን ሞልተው ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች ተጨማሪ ቀን ተሰጥቷቸው ቅጹን ሞልተው ለመላክ እንዲችሉ ጥያቄ አቅርበዋል።

ጊዚያዊ አስተዳደሩ በቂ ጊዜ ከመመደቡ ባሻገር፣ ቀኑን በማራዘም እንደዚሁም በተለያዩ ጊዜያት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያና ማስታወሻዎች በኢሜል፣ በቴክስትና በድምጽ ስልክ አስተላልፎ እንደነበረ ይታወሳል። ቅጹን በጊዜ ያለመሙላት፣ ማሕበሩ በጊዜ ስራውን እንዳይጀምር ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። እጅግ በርካታ የሰው ሃይልም ካለአግባብ እንዲባክን አድርጓል። ቢሆንም ግን የሕብረት መረዳጃ ማኅበር ጊዜያዊ አስተዳደር በቀረበለት ጥያቄ ላይ ከተወያየ በኋላ አመልካቾች አንድ የመጨራሻ እድል እንዲያገኙ በማሰብ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏል።

1. እስከ አሁን ቅጹን ሞልተው ያላቀረቡ አመልካቾች፣ ከ ሰኔ 22፣ 2022 (June 29, 2022) በፊት በኖተሪ የተረጋገጠ (ኖተራይዝድ) የሆነ የተሟላ ቅጽ ማቅረብ ይችላሉ። ኖተራይዝድ ያልሆነና ያልተሟላ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ቅጽ ተቀባይነት አይኖረውም።

2. ቅጹን hmas2021@hebret.org ኢሜል ብቻ መላክ ይችላሉ።

3. ከአሁን እስከ ሰኔ 22፣ 2022 (June 29, 2022) ቅጹን የሚያስገቡ አመልካቾች፣ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ አሳልፈው ስለላኩ፣ $50.00 ብር ቅጣት ይከፍላሉ።

4. የተወሰነው $50.00 ቅጣት ለወደፊት የሚከፈለው የአባልነት መመዝገቢያ ክፍያ ላይ ይጨመራል። የቅጣቱ ክፍያ የሚሰበሰበው ድርጅቱ ስራ ሲጀምር ነው።

5. በህመም ወይንም ከአገር ውጪ በመሆናቸው ቅጹን ማቅረብ ያልቻሉ አመልካቾች በቂ ማስረጃ ማቅረብ ከቻሉ ይህ ቅጣት አይመለከታቸውም።

ኅብረት ጊዜያዊ አስተዳደር

አባላት ፎርሙን ሲሞሉ እክል ካጋጠማቸው፣ በ (240) 641-4917 ወይም በ (703) 455-0236 ደውለው መልዕክት መተው ይችላሉ።
Our Mailing Address is:
Hebret Mutual Aid Society, Inc,
7961 Eastern Ave, Suite 301, Silver Spring, MD 20910
Email: HMAS2021@hebret.org
Tel: (240) 641-4917 Customer Service : 703 455-0236
Our office is open only on Saturday

Members Only Page / እዚህ ይጫኑ

Frequently Asked questions/ተደጋጋሚ ጥያቄዎች/ እዚህ ይጫኑ

June 7, 2022 Robocall Message

June 7, 2022 – ተመዝጋቢዎች የውክልና ቅጽን በፖርታል፤በኢሜል እንዲሁም በፖስታ እንዲልኩ ብንጠይቅም የውክልና ቅጽ ማስገቢያ ጊዜውንም ብናራዝምም የብዙ ተመዝጋቢዎች የውከልና ቅጽ በምንጠብቀው መጠን እየደረሰን አይደለም። ይህ መልዕክት ከደረሰዎት እስከ ዛሬ ድረስ የውከልና ቅጽ ስላልደረሰን እንዲሁም የደረሰን የውክልና ቅጽ ያልተሟሉ ነገሮች ስላሉት ነው። ሰለሆነም፡
1) ቢሮአችን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ (June) 11 ከጠዋቱ 4 ሰዓት (10 AM ) እስከ 10 ሰዓት
(4 PM) ይከፈታል
2) የውክልና ቅጹን በመሙላት ረገድ እንረዳለን
3) የኖታሪ አገልገሎት $5.00 ለአገልገሎት ሰጪው በመክፈል ይገለገላሉ
አመልካቾች ይህንን አገልገሎት ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉትን መረጃዎች ይዘው መምጣት አለባቸው።
1) የሁለት ተወካዮቻችሁን የመታወቂያ ቁጥር የመንጃ ፈቃድ ወይንም ፓስፖርት ቁጥር
2) የመኖሪያ አድራሻቸውን
3) የኢይሜል አደራሻን
4) የቤት ወይ የእጅ ሰልክ ቁጥር
5) የተወካዮች የሶሻል ሴኩሪቲ የመጨረሻ አራት ቁጥር ብቻ
ወደ ቢሮአችን መምጣት ለማትችሉ የውክልናውን ቅጽ ኮፒውን በፖስታ በአስቸኩዋይ (Express mail) በኅብረት አድራሻ 7961 Easter Avenue Suite # 301 Silver Spring MD 20910 መላክ፤ ወይንም ፖርታል ውስጥ በመግባት መጫን፤ ወይንም በኢሜል hmas2021@hebret.org መላክ ይችላሉ፤
አመልካቾች የውክልና ፎርሙን ለማቅረብ የተሰጣችሁ የጊዜ ገደብ እስከ ሰኔ (June) 15 ቀን ነው። የውክልና ቅጽን እስከዚህ ቀን ካልደረሰን፣ የሌላውን አባላት በተወሰነው ቀን ያስገቡትን መብት የተጋፋን ሰለመሰለን ኅብረት የአባል ጥያቄዎን ለመሰረዝ እንደሚገደዱ በአጽንኦት ለማሳወቅ ይወዳል።
ወደ ኅብረት ፖርታል እንዴት መግባት እንደሚችሉና የውክልና ቅጽን ሰለማግኘት የሚያሳየውን የቪዲዮ መመሪያ የምትቀበሉበትን የኢሜይል እና የጽሑፍ መልእክት እንዲመለከቱ እናሳሰባለን።
ማሳሰቢያ
የውክልና ቅጽን ኖተራይዝ ከተደረገ በኋላ በመሰረዝ ወይንም ደልዞ በማስተካከል ቅጽን በፖርታሉ ሰለተጫነ ወይንም ስለተላከ ህጋዊነት ሰለሌለው ቢሮ መጥተው ማስተካከል ወይንም ሌላ ንጹህ ቅጽ እንዲልኩ እናሳስባለን
አመለካቾች የውክልና ፎርሙን በትክክል ሞልተው አስገብተው ክፍያ እኪጀምሩ ድረስ ኅብረት ሥራ እንደማይጀምርና ምንም አይነት የሞት ክፍያ እንደማይፈጽም በተጨማሪም ስለ ሞት ጥያቄ መቀበልና ማስተናገድ እንደማይችል በጥብቅ እናሳውቃለን።
May 28 2022- Audio ወደ ፖርታል እንዲገቡ
May 28, 2022 :- ማህበራችን መዝገባ እስከምናጠናቅቅበት ሜይ (May) 30 ድረስ የተመዘገቡ ተመዝጋቢዎች የውክልና ቅጽን በፖርታል፤በኢሜል እንዲሁም በፖስታ እንዲልኩ ብንጠይቅም ብዙ ተመዝጋቢዎች ወደ ፖርታሉ መግባት እንዳልቻሉ ተገንዝበናል፡፡